```blade ``` #የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወቅታዊ የፓርቲና የንቅናቄ ስራዎች አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል።
Silti Wereda Silte Zone, Central Ethiopia
#የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወቅታዊ የፓርቲና የንቅናቄ ስራዎች አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል።
ፓርቲ 📅 September 15, 2026

#የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወቅታዊ የፓርቲና የንቅናቄ ስራዎች አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል።

መስከረም 5 /2019 የስልጢ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወቅታዊ የፓርቲና የንቅናቄ ተግባራት አፈፃፀም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እየገመገመ ይገኛል። መድረኩን የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ ዋና የመንግሥት ተጠሪ ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር፣ የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሳሊያ ሀሰን እየመሩት ሲሆን የሀሉም መዋቅር ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊዎች የአፈፃፀም ሪፖርት እየቀረቡ ይገኛል። ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት የዚህ ግምገማ ዋና ዓላማ በሁሉም ዘርፎች የታቀዱ ስትራቴጂካዊ ተግባራት የተቀመጠላቸውን ግብ ማሳካታቸውን ማረጋገጥ፣ መልካም አጋጣሚዎችንና ጥንካሬዎችን ማስቀጠል እንዲሁም የታዩ ጉድለቶችን በማረም የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ነው ሲሉም ገልፀዋል ፡፡

Thank you for reading. View All News